የሰ/መ/ቁ 100079 “ን” አንብበን ስናበቃ ለተፈጥሮ ሰው ብቻ የምንጠቀምባቸው የተለመዱ አባባሎች ለህግ ሰውም ሊውሉ የመቻላቸው አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል እንረዳለን፡፡ በውሳኔው ላይ እንደተመለከተው አንድ የህግ ሰውነት ያለው ድርጅት በህጉ አግባብ ሳይፈርስና ህልውናውን ሳያጣ “በቁሙ ሊከስም” ይችላል፡፡ የዚህ አባባል ምንጩ በውሳኔው ላይ ባይገለጽም “በቁም መሞት” ከሚለው ሰውኛ አባባል እንደተቀዳ ያስታውቃል፡፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ሰው ጊዜ ይጥለውና ከሰውነት […]
↧